የስኳር ኮርፖሬሽን ተልዕኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች

ተልዕኮ

በሀገሪቱ ያለውን እምቅ ሃብት ለማልማት የሚያስችል ዘመናዊ ቴክኖሎጂና የሰው ሀይል አቅም በማፍራት ስኳርና ተጓዳኝ ምርቶች በማምረትና የስኳር ተረፈ ምርትን ጥቅም ላይ በማዋል የሀገር ውስጥ ፍላጎት ከማርካትና የህዝቡን ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ በተጨማሪ የጎላ የኤክስፖርት ድርሻ በመያዝ የሀገሪቱን ልማት መደገፍ፡፡

ራዕይ

ቀጣይነት ባለው እድገት በ2016 ዓ.ም. በዓለም ተወዳዳሪ ከሆኑ 10 የስኳር አምራች ሀገራት ተርታ መሰለፍ፣

እሴቶች

  • የማያቋርጥ ለውጥና ቀጣይ ተወዳዳሪነት
  • መልካም ሥነ ምግባር
  • ምርታማነት የህልውናችን መሠረት ነው!
  • ህዝባዊነት መለያችን ነው!
  • መማር አናቋርጥም!
  • ፈጠራንና የላቀ ሥራን እናበረታታለን!
  • በቡድን መንፈስ መስራት መለያችን ነው!
  • አካባቢ ጥበቃ ለልማታችን መሠረት ነው!
  • የሰው ሃብት ልማት ለስኬታማነታችን ወሳኝ ነው!
Top