የስኳር ኮርፖሬሽን ዜናዎች

Hide Main content block

መጣጥፎች

 • የኦሞ ኩራዝ ፍሬ

  የኦሞ ኩራዝ ፍሬ

  ከስኳር ጋር የሚተዋወቅ አብዛኛው ህዝብ ስኳር በማንኪያ ሲሰፈር እንጂ “በመጥረቢያ ሲፈለጥ” ሊያይ አይችልም አሁን፡፡ ይህ ደግሞ ከቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር ተያይዞ የዘመናችን ስኳር በብዛት የሚመረተው በቅንጣት መልክ በመሆኑ ነው፡፡ ጣፋጩ ስኳ... Read More
 • ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ የፈሰሰበት የስኳር ልማት ዘርፍ አሁንም ፍሬ እየሰጠ ነው

  ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ የፈሰሰበት የስኳር ልማት ዘርፍ አሁንም ፍሬ እየሰጠ ነው

  የመጀመሪያው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተነድፎ ወደ ትግበራ ከመገባቱ በፊት በዘመናዊ የኢትዮጵያ ታሪክ አንድም ጊዜ እንኳ ሀገራችን እጅግ ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በሚፈልግና በርካታ የስኳር ልማት ፕሮጀክቶች በሚካሄዱበት ልማት ላይ ተሰ... Read More
 • ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ኢንዱስትሪ

  ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው ኢንዱስትሪ

  የሀገራችን ኢንዱስትሪ በኢኮኖሚው ውስጥ የመሪነቱን ሚና እንዲጫወት የላቀ አስተዋጽኦ ካላቸው ትላልቅ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የስኳር ልማት ፕሮጀክት ነው። ኢትዮጵያ ይህን ኤክስፖርት መር የሆነ የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማስፋፋትና... Read More
 • የስኳር ልማት የኤልኒኖ ተጽዕኖን የመቀነስ ሚና

  የስኳር ልማት የኤልኒኖ ተጽዕኖን የመቀነስ ሚና

  ባሳለፍነው የፈረንጆች ዓመት የተከሰተው ኤልኒኖ የአየር ለውጥ በበርካታ የዓለም ክፍሎች በተለይም በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ላይ ተጽዕኖውን አሳርፏል፡፡ የአየር ለውጡ ከሚንጸባረቅባቸው መንገዶች አንዱ ተጽዕኖው ባረፈባቸው ክፍላተ ዓለማት የሚ... Read More
Top